ግብጽ የኅዳሴ ግድብ እንደምታፈርስ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ተናገሩ

ኢትዮጵያ ከ120 ቢሊዮን ብር በላይ ያወጣችበትን ታላቁ የኅዳሴ ግድብ ግብጽ እንደምታፈርስ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ኢትዮጵያ ግድቡን እንድትገነባ ግብጽ መፍቀድ አልነበረባትም ብለዋል።...

በጉራ ፈርዳ ወረዳ የተፈፀመው ጥቃት ማንነትን መሰረት ያደረገ ነው – አቶ...

የአማራ ህዝብ ለፍትህ፣ለነፃነት እና ለአብሮነት ሲታገል ቢኖርም እስካሁን በኢትዮጵያ አስተማማኝ ሰላም፣ፍትህና የህግ የበላይነት ሰፍኖ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በየትኛውም የአገራችን ክፍል በሰላም ፣ በነፃነት እና በደስታ...

የምርጫ ስርአትን ብሔራዊ ምርጫ በሚደረግበት ተመሳሳይ ወቅት መቀየር ያለው ተጽእኖ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን ውሳኔ ተከትሎ፣ በ2013 ለሚደረገው የምርጫ ዝግጅት እየተደረገ ባለበት ወቅት፣ የምርጫ ሥርዓቱን መለወጥ ምርጫውን ሊያዘገየው ይችላል የሚል...

ለቸኮለ! የዛሬ ሐሙስ ጥቅምት 12/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. በደቡብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ በታጣቂዎች የተገደሉት ንጹሃን ዜጎች ቁጥር ወደ 31 እንዳሻቀበ ፋና ብሮድካስት ዘግቧል፡፡ ከወንጀሉ ጋር በተያያዘ አንድ ፖሊስ...

በምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ በማይገኙ የትግራይ ክልል ተወካዮች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ...

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 11 ፣2013 (ኤፍ.ቢ. ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በማይገኙ የትግራይ ህዝብ የወከላቸው የምክር ቤቱ አባላት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ...

የክራይሲስ ግሩፕ አጥኚ ዊሊያም ዳቪሰን በቅርቡ በመቀለ በነበረው ቆይታ ምን አስተዋለ?

የዓለም አቀፉ ክራይሲስ ግሩፕ ከፍተኛ አጥኚ ዊሊያም ዳቪሰን በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ክልል መካከል ያለው ውዝግብ ለመገምገም ወደ መቀለ ከተጓዘ በኋላ ለድርድር ፍላጎት እንዳለ...

ለቸኮለ! የዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 10/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክር ቤት የከተማዋን ክፍለ ከተሞች እና ወረዳዎች እንደገና ለማደራጀት የቀረበለትን የማሻሻያ አዋጅ እነዳጸደቀ አዲስ ቲቪ ዘግቧል፡፡ በአዲሱ አደረጃጀት ከቦሌ እና...

አንበጣ ፡ ኢትዮጵያ የአንበጣ መንጋን ለመቆጣጠር ምን ያህል አውሮፕላኖች አሏት?

የምሥራቅ አፍሪካ አገራትን በማዳረስ በተለይ የኢትዮጵያን ሰሜናዊና ሰሜን ምሥራቅ አካባቢዎችን ክፉኛ እያጠቃ የሚገኘውን ግዙፍ የበረሃ አንበጣ መንጋ ለመከላከል ከአየር ላይ ጸረ ተባይ መድኃኒት የሚረጩ...

እኛም /ዜጎች ሆነ እኛ አገር መሪዎች  ከቀደመ ታሪክ  እና ከሌላዉ ዓለም...

በዓለማችን በተለያየ ጊዚ በሚፈጠሩ እና በሚከሰቱ ችግሮች የዜጎች የሕይወት ድህንነት አደጋ ላይ ወድቆ ማየት አይደለም በአስተዳደር እና በአገልግሎት አሰጣጥ የዜጎች ቅሬታ ሲኖር ወይም መኖሩ...

ተመስገንን በአፋጣኝ ፍቱት!

የወ/ሮ አዳነችን ስም በሃሰት አጥፍተሃል በሚል ተመስጌን ደሳለኝ ከአንድ ሌላ የሥራ ባልደረባው ጋር ዛሬ ከቢሮው በፖሊሶች ተከቦ መወሰዱን እና በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መታሰሩን...

ለቸኮለ! የዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 4/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. የሳምንታዊዋ ፍትህ መጽሄት አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ በፖሊሶች ተይዞ እንደተወሰደ ቤተሰቦቹ በማኅበራዊ ሜዲያ ካሰራጩት መረጃ ተመልክተናል፡፡ ዛሬ ከቀትር በኋላ 8 ሰዓት ላይ በዛ...

ዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቁጥራቸው የበዙ ፖሊሶች ከቢሮ ወሰዱት

ዛሬ ከቀኑ ስምንት ሰዓት አካባቢ ቁጥራቸው የበዙ ፖሊሶ ፍትሕ መጽሔት ወደሚገኝበት ቢሮ ከደረሱ በኋላ ተመስገን ደሳለኝን የት እንዳለ ጠየቁ። በወቅቱ እርሱ ቢሮ ውስጥ ስላልነበረ...

ለዜጋው የሚጨነቅና የሚቆረቆር መንግሥት ቀድሞ እርምጃ ይወስዳል – ዶክተር ሲሳይ መንግሥቴ

በኢትዮጵያ በፖለቲካ ምስቅልቅል ምክንያት የችግሩ ገፈት ቀማሾች ንጹሐን እየሆኑ ነው፡፡ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ‘‘የታጠቁ ኃይሎች ፈጸሙት’’ በሚባል ተደጋጋሚ ጥቃት ንጹሐን...

ለቸኮለ! የዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 3/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. መንግሥት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊል የባለቤትነት ድርሻዎችን ለግል ኩባንያዎች የመሸጡን እንቅስቃሴ ለጊዜው እንዳቋረጠ ኢቢሲ የገንዘብ ሚንስትር አሕመድ ሽዴን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ እንቅስቃሴው እንዲዘገይ የተደረገው፣...

ተቋርጦ የነበረው የአብዲ ኢሌ ችሎት ተጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- ከ7 ወራት መዘግየት በኋላ በቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ) ላይ ዛሬ ጥቅምት 2 ቀን 2013 ለመጀመርያ ጊዜ ምስክር...

ኢዜማ ለምን መደገፍ እንዳለበት፣ ከስሜት ነጻ ወጥተን በስራ እንመዝን #ግርማካሳ

የኢዜማ ምክትል መሪ አንዱአለም አራጌ እንዲሁም የፓርቲው ሊቀመንበር የሺዋስ አሰፋ የፍትህ ስርአቱ በቁሙ መቀበሩን ገልፀውልናል ። "አቶ ልደቱ ትክክል አይደለም፣ ህገወጥ ነው ብለው ወደህግ ፊት...

ኮሮናቫይረስ በአንዳንድ ቁሶች ላይ እስከ 28 ቀናት ሊቆይ ይችላል ተባለ

ኮቪድ-19 በሽታን የሚያስከትለው ኮሮናቫይረስ የገንዘብ ኖቶች ላይ፣ የስልክ ስክሪኖች ላይ እና በማይዝጉ ብረቶች ላይ ለ28 ቀናት ሳይሞት ቆይቶ በሽታ ሊያስተላለፍ እንደሚችል ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ። የአውስትራሊያ...

ባለፉት 24 ሰአታት 902 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 7 ሰዎች...

ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 668 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 902 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት ከቫይረሱ...

የኢትዮጵያ ፌደራሊዝም የልቅሶ እና ዋይታ ከማስከተሉ በቀር ሌላ ለአገር አንድነት ሆነ ለህዝብ...

“ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ” አስተዳደር ምስረታ በኢትዮጵያ ያልተማከለ የመንግስት አስተዳደር(ፌደራሊዝም) በንድፈ ሃሳብ ተቀምጦ ስራ ላይ ከዋለበት ጊዜ አስካሁን የልቅሶ እናዋይታ መዘዝ ከማስከተሉ በቀር ሌላ ለአገር አንድነት...

በመጨረሻም ታላቁ ሰው ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ሥርዓተ...

የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስርአተ ቀብር ዛሬ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። በፕሮፌሰሩ ቀብር ላይም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ፣ የአዲስ አበባ...

ህወሓት በፌደራል ፖለቲካ ሹመት ላይ ያሉ አባላቱ ቦታቸውን እንዲለቁ ማዘዙን ገለጸ

አቶ ጌታቸው ረዳ የፓርላማው የስልጣን ዘመን በትናንትናው ዕለት ማክተሙን በመግለጽ፣ ከፓርላማው በተጨማሪ ፓርላማው ያቋቋመው መንግሥም፣ ካቢኔም የተመረጡት ለአምስት ዓመት መሆኑን ጠቅሰው የሰልጣን ዘመናቸውን ማጠናቀቃቸውን...

“የሽግግር መንግሥት ይቋቋም” ከሚክያስ

የፓርቲ ድርጅቶችን ጠፍጥፎ በመስራት ረገድ እንደ ሕወሃት ያለ የጭቃ መሃንዲስ የለም። አማራውን ይወክላል የተባለው ኢህዲን ወይም ብአዴን ከመረሬ ጭቃ ነው የተሠራው። ኦሮሞውን ይወክላል የተባለው...

በፀጥታ ኃይሎች ጥብቅ ቁጥጥር በውስን ሰዎች የተከበረው ኢሬቻ ሆራ አርሰዲ

"ኢሬቻ ሰው የሚመጣው ሰላም ለመለመን ነው፤ ዝናብ ለመለመን ነው። ኢሬቻ ኦሮሞ ከተለያየ አካባቢ የሚመጣበት ነው። አንድነቱን የሚያከብርበት ጊዜ ነው" ያለ አንድ የበዓሉ ተሳታፊ "ይኼን...

ለቸኮለ! የዛሬ ዐርብ መስከረም 22/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመጭው ሀገር ዐቀፍ ምርጫ በግልጽ በዐይን የሚታዩ የድምጽ መስጫ ኮረጆዎችን እና የደኅንነት መጠበቂያ ያለው የመራጮች ካርድ እንደሚጠቀም...

ለቸኮለ! የዛሬ ዐርብ መስከረም 15/2013 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. ትናንት ሌሊት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የታጠቁ ሃይሎች በፈጸሙት ጥቃት ከ20 በላይ ንጹሃን እንደተገደሉ የአማራ ክልል ብዙኀን መገናኛ ዘግቧል። ግድያው በሌሊት በመፈጸሙ ጸጥታ ሃይሎች...

ከ180 ሺህ ብር በላይ ሃሰተኛ የብር ኖቶችን ባንክ ወስደው ሊቀይሩ የነበሩ...

ከ180 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ ገንዘብ ኖቶችን ወደ ንብ ባንክ ወስደው ሊቀይሩ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች ዛሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ሁለቱ ግለሰቦች በቡና ኢንተርናሽናል ባንክ መቐለ...

አሻጋሪና ተሻጋሪ!

የመንግሥት ቀዳሚ ግዴታና ሀላፊነት የህዝብን ሰላም እና ደህንነት ማስጠበቅ ነው። ዜጎች በገዛ አገራቸው በጠራራ ጸሐይ ጭምር በማንነት እና በዕምነታቸው ተጋድመው በሚታረዱበት አገር ይህን ሀላፊነቱን...

በቻይና የአማርኛ ቋንቋ በዲግሪ ደረጃ ሊሰጥ ነው

በቻይና የቤጂንግ የውጭ ጥናቶች ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ደረጃ መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው የአማርኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዲግሪ መርሃ ግብር ምስረታ ስነ ስርአት...